የቤተክርስቲያናችን የትምህርት አገልግሎቶች በተመደበላቸው ቀናት በዙም ይካሄዳሉ። የእሁድ አምልኮ አገልግሎታችን በቤተክርስቲያን አዳራሽ

Buffalo Amanuel Church
HOME
WORSHIP
MESSAGES
ABOUT US
  • OUR STORY
  • LEADERSHIP
  • WHAT WE BELIEVE
MINISTRIES
OUTREACH
NEWS
DONATE
CONTACT
Charity and help
Buffalo Amanuel Church
HOME
WORSHIP
MESSAGES
ABOUT US
  • OUR STORY
  • LEADERSHIP
  • WHAT WE BELIEVE
MINISTRIES
OUTREACH
NEWS
DONATE
CONTACT
Charity and help
More
  • HOME
  • WORSHIP
  • MESSAGES
  • ABOUT US
    • OUR STORY
    • LEADERSHIP
    • WHAT WE BELIEVE
  • MINISTRIES
  • OUTREACH
  • NEWS
  • DONATE
  • CONTACT
  • Charity and help
  • HOME
  • WORSHIP
  • MESSAGES
  • ABOUT US
    • OUR STORY
    • LEADERSHIP
    • WHAT WE BELIEVE
  • MINISTRIES
  • OUTREACH
  • NEWS
  • DONATE
  • CONTACT
  • Charity and help

እግዚአብሔር የአዲስ ነገሮች መገኛ ነው! አዲሱ ዘመን፤ አዲስ የሆነ የሠላም እና የበረከት መፍለቂያ እንዲሆንልን እንፀልይ! የኢትዮጵያውያን አዲስ ዓመት፦ በምድሪቱና በህዝቦቿ ላይ መልካምና አዲስ የሆነ በረከት፤ሠላም፤ እርቅ፤ መስማማት፤ እንዲፈጠርበት “ሁሉን አዲስ ማድረግና ሁኔታዎቹን መለወጥ የሚችለውን እግዚአብሔርን” እንለምናለን። ሕዝቅኤል 36:26 -27 'አዲስ ልብ እሰጣችኋለሁ፤ አዲስ መንፈስም በውስጣችሁ አሳድራለሁ፤ የድንጋይ ልባችሁን ከእናንተ አስወግዳለ


መጋቢ ፋሲል ጌታቸው ታፈሰ

Faith is taking the first step even when you don't see the whole staircase.


Martin Luther King Jr.

'ሃሌ ሉያ። በቅኖች ሸንጎ፣ በጉባኤም መካከል፣ ለእግዚአብሔር በፍጹም ልቤ ምስጋና አቀርባለሁ። የእግዚአብሔር ሥራ ታላቅ ናት፤ ደስ የሚሰኙባትም ሁሉ ያውጠነጥኗታል። ሥራው ባለ ክብርና ባለ ግርማ ነው፤ ጽድቁም ለዘላለም ጸንቶ ይኖራል። ' መዝሙር 111:1-3


በቅኖች ሸንጎ እንገናኝ!

የወንጌል ባላደራ ነን! ''እንግዲህ ሰው ሁሉ እኛን እንደ ክርስቶስ አገልጋዮችና እንደ እግዚአብሔር ምስጢር ባለ ዐደራዎች ሊቈጥረን ይገባል። ባለ ዐደራዎችም ታማኝ ሆነው መገኘት አለባቸው። '


1 ቆሮንቶስ /1 Cor/ 4:1-2

"ወንድሞች ተስማምተው በአንድነት ሲኖሩ እንዴት መልካም ነው፣ምንኛስ ደስ ያሰኛል!.. በዚያ እግዚአብሔር በረከቱን፣ ሕይወትንም እስከ ዘላለም አዞአልና።"


መዝሙረ ዳዊት 133፡1 - 3

12 የፆም እና የጸሎት ቀናት July 1 -12/2024 “እኔ ግን እግዚአብሔርን ተስፋ አደርጋለሁ፤ አዳኜ የሆነውን አምላክ እጠብቃለሁ፤ አምላኬ ይሰማኛል።” ሚክያስ 7:7


ማለዳ /Morning 5:00 – 7:00Am and ምሽት Evening 6:00 – 8:00Pm Z

የኢትዮጵያውያንና የኤርትራውያን የወንጌል አማኞች ቤ/ክ ህብረት በአፕ ስቴት ኒዮርክ /upstate New York / ዓመታዊ የኮንፈረንስና የፒክኒክ አገልግሎታችን በጁላይ 13 እና 14/2024 በባፎሎ አማኑኤል፤ እንዲሁም በኦገስት 3 እና 4 /2024 በሮችስተር አዲስ ህይወት ቤተክርስቲያን አዘጋጅነት ይካሄዳል። Ethiopian and Eritrean Evangelical Churches Fellowship Western New York.


Christian D. Larson

ዕብ 10፡24 ".. ለፍቅርና ለመልካም ሥራ እንደምንነቃቃ እናስብ። መሰብሰባችንን አንተው፤

 


የኢትዮጵያውያንና የኤርትራውያን የወንጌል እማኞች ቤ/ክ ህብረት በዌስተርን ኒዮርክ

Ethiopian and Eritrean Evangelical Churches Fellowship Western New York.

Find out more

"እኔም መልሼ:- የሰማይ አምላክ ያከናውንልናል፥ እኛም ባሪያዎቹ ተነስተን እንሰራለን::

 ነህምያ 2፥20


"The God of heaven will give us success"


Neh 2፥20


የኢትዮጵያውያንና የኤርትራውያን የወንጌል እማኞች ቤ/ክ ህብረት በዌስተርን ኒዮርክ

Ethiopian and Eritrean Evangelical Churches Fellowship Western New York.

ዓመታዊ ሕብረትና መንፈሳዊ መነቃቃት

JESUS HAS RISEN!

JESUS HAS RISEN!

Teaching Session

New Year Conference 2021

New Year Conference 2021

Thanksgiving

Easter Conference

Facebook

Picnics

Celebrations

765 Niagara Falls Blvd, Amherst, NY 14226 USA  

Powered by

ማስታወቂያ

መደበኛ የእሁድ አምልኮ መሰብሰባችን ቀጥሏል።

በኮቪድ-19 ምክንያት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እና የፀሎት አገልግሎት ዘርፎች በዙም ይካሄዳሉ።

ተጨማሪ መረጃ