'ሁሉ ነገር በእርሱ ተፈጥሯል፤ በሰማይና በምድር ያሉ፣ የሚታዩና የማይታዩ፣ ዙፋናት ቢሆኑ ወይም ኀይላት፣ ገዦች ቢሆኑ ወይም ባለሥልጣናት፣ ሁሉም ነገር በእርሱና ለእርሱ ተፈጥሯል። COL.1.16 "For in him all things were created: things in heaven and on earth, visible and invisible, whether thrones or powers or rulers or authorities; all things have been created through him and for him!"
ቈላስይስ 1:16
ዘፍጥረት 14:22 "አብራም ግን ... እንዲህ አለው፤ “ሰማይንና ምድርን ወደ ፈጠረ ወደ እግዚአብሔር (ያህዌ) ፣ ወደ ልዑል አምላክ (ኤል-ኤልዮን) እጆቼን አንሥቻለሁ፤ '
GEN.14.22 But Abram said , “With raised hand I have sworn an oath to the Lord, God Most High, Creator of heaven and earth
'ከእናንተ ማንም የሚናገር ቢኖር እንደ እግዚአብሔር ቃል ይናገር፤ የሚያገለግልም ቢኖር እግዚአብሔር በሚሰጠው ብርታት ያገልግል፤ ይኸውም እግዚአብሔር በኢየሱስ ክርስቶስ አማካይነት እንዲከብር ነው። ክብርና ኀይል ለእርሱ ከዘላለም እስከ ዘላለም ይሁን፤ አሜን። '
1 ጴጥሮስ 4:11
Biblical Teaching and Preaching
The Gospel of Jesus Christ and Personal Stewardship
Summer Churches Picnic
"ማገልገል ቢሆን ያገልግል፤ ማስተማርም ከሆነ ያስተምር፤ መምከር ከሆነ ይምከር፤ ለሌላቸው መለገስ ከሆነም አብዝቶ ይለግስ፤ ማስተዳደር ከሆነም በትጋት ያስተዳድር፤ ምሕረት ማድረግ ከሆነም በደስታ ይማር። "
ሮሜ 12:7-8
Give customers a reason to do business with you.
መደበኛ የእሁድ አምልኮ መሰብሰባችን ቀጥሏል።
በኮቪድ-19 ምክንያት የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት እና የፀሎት አገልግሎት ዘርፎች በዙም ይካሄዳሉ።